Sales and promotion
ፋያ ኤክስክሊዩሲቭ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርAddis Ababa, Ethiopia
Full-time13000 ETBSalesPromotionFull-timeAddis Ababa
ፋያ ኤክስክሊዩሲቭ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመስቀል ፍላወር ለሚገኘው የወንዶች አልባሳት መሸጫ ሱቁ የሽያጭ ስራ የሚያከናውኑ ሴት ሰራተኞችን ይፈልጋል። ለስራ ቦታው ቅርበት ላላቸው እና በዘርፉ ጥሩ የሽያጭ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቅድሚያ ይሰጣል።
Posted last month in @freelance_ethio