← All jobs

የቀላል መኪና ሾፌር

Bright Techno Tonic plcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyሾፌርDriverOn-sitePermanentFull-timeAddis Ababa

ድርጅታችን ብቃት ያለው የቀላል መኪና አሽከርካሪ መቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ መስፈርቶች: 1. የተለያዩ የቀላል መኪናዎችን የማሽከርከር ልምድ ያለው. 2. ለሥራ አስኪያጆች ወይም ለድርጅት ከፍተኛ አመራሮች አሽከርክሮ የሚያውቅ.

Posted 3 days ago in @freelance_ethio