← All jobs

ምግብ ዝግጅት ባለሙያ / ሼፉ

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)Addis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB Monthlyሼፍምግብ ዝግጅትFull-timeAddis Ababa

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ድርጅቱ የምግብ ዝግጅት ባለሙያ / ሼፉ በቋሚነት (Full-time) በፆታ ሴት የሆነ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የደመወዝ ክፍያ 10000 ብር ሲሆን የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን October 25th, 2026 ነው።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio