የማሽኒስት ረዳት ሰራተኛ
GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUMAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timePermanentOn-siteAddis AbabaFurniture
About the role
የፈርኒቸር ረዳት ማሽኒስት ሰራተኛ ያስፈልጋል። ከዋና ማሽኒስት የሚሰጠውን ትዕዛዝ በመቀበል መስራት የሚችል፣ ከሰኞች እስከ ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 11፡00 መስራት የሚችል እና ከቅርብ ኃላፊዎችና ከሰራተኞች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል ሰራተኛ እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል።