የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlySalesFull-timeAddis AbabaFemaleOn-site
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ተቋም ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ የሆነች የሽያጭ ሰራተኛ በቋሚነት እንፈልጋለን። ስራው በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅን ጨምሮ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው። የሥራ ሰዓት ከገባ 3:30 እስከ ወጣ 2:00 ሰዓት ነው። ተወዳዳሪዎች መገናኛ እና ጀሞ አቅራቢያ የሚገኙ መሆን አለባቸው።
Posted last week in @freelance_ethio