Sraafalagi
← All jobs

Reception

ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋምAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeReceptionOn-siteAddis AbabaFemale

About the role

ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይንና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም ባለው ክፍት የስራ ቦታ ሪሴፕሽኖችን መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታ ጀሞ 1 ሲሆን የስራ ሰዓት ከጥዋት 2:00 እስከ ማታ 1:30 (ቅዳሜ ከጥዋት 2:00 እስከ 11:30፣ እሁድ የለም) ነው። አመልካቾች በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፣ ለስራ ፍላጎት ያላቸው፣ ፈጣንና ቀልጣፋ፣ እንዲሁም በቂ መግባባት የሚችሉ እና ለጀሞ ቅርብ መሆን አለባቸው።