የልብስ ስፌት ባለሙያ
Unknown companyAddis Ababa, Abem – Kotebe Mesalemiya
Full-timeከ 7,000 ብር ጀምሮየልብስ ስፌትAddis AbabaFull-time
የልብስ ስፌት ባለሙያዎች ያስፈልጋሉ! ብዛት: 20. የስራ ቦታ: Addis Ababa, Abem – Kotebe Mesalemiya. የስራ ሰዓት: 2:00 ጠዋት – 11:00 ማታ. ደመወዝ: ከ 7,000 ብር ጀምሮ. ጥቅማጥቅሞች: የአቴንዳንስ ቦነስ – 500 ብር እና የትራንስፖርት አበል.
Posted last month in @freelance_ethio