← All jobs

Call operator (የጥሪ ማእከል)

MELA EXPRESS DELIVERYAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyCall CenterCustomer ServiceAddis AbabaOn-siteFull-time

ድርጅታጅን መላ ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ድርጅት በርካታ የጥሪ ማእከል (Call operator) ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶች: ፆታ ሴት, ከዚህ ቀደም የስልክ ጥሪ ማዕከል ዉስጥ የሰራች ወይም የደንበኞች አገልግሎት ላይ የሰራች, እና ንቁ እና ቀልጣፋ የሆነች።

Posted last week in @freelance_ethio