Junior Sales Representative
Fortix Tech SolutionAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesSoftware SolutionsOn-siteFull-time
ይህ የሥራ መደብ አዳዲስ ደንበኞችን በማፍራት፣ በመቅረብ እና የኩባንያውን የሶፍትዌር መፍትሔዎች (Software Solutions) በማስተዋወቅ የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት የሚሠራ ይሆናል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች (Key Responsibilities) አዳዲስ ደንበኞችን በሰርቬይ እና በኔትወርክ ተለይተው ማግኘት እና ሌሎች related ተልዕኮዎች ይኖሩታል።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio