ጉዳይ አስፈጻሚ
ACCESS TELECOMAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeጉዳይ አስፈጻሚOn-siteAddis Ababa
About the role
ድርጅታችን አክሰስ ቴሌኮም ከታች ከተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ አወዳደድሮ መቅጠር ይፈልጋል የተለያዩ ጉዳዮችን በሃላፊነት መያዝ, ሰነዶችን ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች መቀበል እና መውሰድ, ጉዳይ ለማስፈፀም የሚሆን የመግባባት ችሎታ እና የንግግር ክህሎት ያላት.