Sales person
እልልታ አፕስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርAddis Ababa, Ethiopia
Full-time13000 ETB MonthlySalesFull-timeOn-siteAddis Ababa
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ለ10 የሽያጭ ሠራተኞች በእልልታ አፕስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር። የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ሲሆን ደመወዝ 13,000 ብር ያልተጣራ እና ከእሱ ጋር 5% ኮሚሽን ይከፈላል።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio