ኢንጅነር
YONATAN BT PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted last week
Full-timeCivil EngineeringAutoCADMS ProjectExcelReal EstateOn-site
About the role
በሲቪል ኢንጂነሪንግ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ ባለሙያ እንፈልጋለን። የስራ ልምድ: በሪልእስቴት ፕሮጀክት 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ። እንዲሁም የኢንጅነሪንግ ሶፍትዌር ክህሎቶችን (Autocad, MS Project and Excel) መጠቀም የሚችል እና መጠን እና ወጭ ቁጥጥር መስራት የሚችል መሆን አለበት።