የመጻሕፍት መደብር ሽያጭ ሰራተኛ
ዋካ መልቲሚዲያAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesBookstoreFull-timeAddis AbabaFemale
ድርጅታችን ዋካ መልቲሚዲያ በመጽሐፍ ህትመት፣ በፊልምና ፕሮሞሽን ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ለከፈተው የመጻሕፍት መደብር ሱቅ የሽያጭ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቶች መጽሐፍ አንባቢ የሆነች፣ ከፍተኛ ከሰው ጋር መግባባት ችሎታ ያላት፣ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት እና ቲክቶክ ላይ መስራት የምትችል ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio