ገንዘብ ያዥ (ካሸር)
ቤተልሄም የንግድ ስራዎች ድርጅትAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyCashierገንዘብ ያዥFull-timeAddis Ababa
ቤተልሄም የንግድ ስራዎች ድርጅት ገንዘብ ያዥ (ካሸር) በመሆን በቋሚነት እንዲሰሩ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊ ችሎታ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ፣ እንዲሁም 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የካሽ ሬጂስተር ማሽን አጠቃቀም ልምድ ያለው (አመልካቾች ሴት መሆን አለባቸው)።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio