ምክትል ርዕሰ መምህር እና ነርስ
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤትሰሚት ኮንዶሚኒየም ወደ ሦስተኛ በር መሄጃ ሳንሻይን ፋውንዴሽንPosted 5 days ago
Full-timeመምህርነርስEducationHealthSchool
About the role
ንስር የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ተጨማሪ መምህራንና ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የሥራ መደቦች፡ 1. ምክትል ርዕሰ መምህር (በኬጂ እና በ1ኛ ደረጃ) - EDPM ዲግሪ እና ዲፕሎማ ያላቸው፣ 3 ዓመት ልምድ ያለው፣ ፆታ ሴት (ብዛት 2) 2. ነርስ - በነርሲንግ ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ ያላት፣ 1 ዓመት ልምድ ያለው፣ ፆታ ሴት (ብዛት 2) አመልካቾች እስከ November 10, 2026 በሥራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።