የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪ
Trego X Trading PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-time90000 ETB Fixed (One-time)DriverDeliveryElectric MotorcycleAddis AbabaFull-time
ትሬጎ ኤክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Trego X Trading PLC) የማድረስ (Delivery) ስራዎቹን በስፋት እያጠናከረ ሲሆን የዴሊቨሪ ኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል አሽከርካሪዎችን እየፈለገ ይገኛል። ስራው የቋሚ (Full-time) የስራ ሁኔታን ያካትታል።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio