ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care)ቦሌ ቡልቡላ / ሀይሌ ጋርመንት
13,000 የ40 ቀንሼፍምግብ ዝግጅትድህረ ወሊድ እንክብካቤԱդis Ababa
ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ተቋሙ ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ እየቀጠረ ይገኛል፤ የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዱ፣ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ምግቦችን በብቃት ማዘጋጀት የሚችሉ፣ ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላቸው እና እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የመሳሰሉ የአራስ ምግቦችን መስራት የሚችሉ ሴት አመልካቾችን ይፈልጋል። ስራው የሚከናወነው መኖሪያ ቤት ውስጥ ሲሆን የስራ ሰዓት ቀን ውሎ ነው።
Posted 3 weeks ago in @effoyjobs