ሽያጭ (Sales)
ኮቴክስ (Cottex) ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበርሳርቤት, ፍላሚንጎ, ቦሌ, ሾላ, ጎላጉል, ለገሃር, ወሎ ሰፈር, ገርጂ, ጎሮ, ቦሌ ብራስ, ጎፋ, ሲኤምሲ, 4 ኪሎ, 22, መርካቶ, ሜክሲኮ, መገናኛ
Full-time8,000 ብር እና ከዚያ በላይSalesሽያጭEntry-levelAddis Ababa
ኮቴክስ (Cottex) ቴክስታይል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሽያጭ (Sales) የሥራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ልምድ ለጀማሪዎች የሚሆን ነው። ብዛት 10፣ ጾታ ሴት፣ ዕድሜ ከ18 እስከ 25 ዓመት የሆነ (ተማሪዎችን የማይጨምር)። የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 20/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባ በአካል ብቻ በሳሪስ ካዲስኮ ኢንዱስትሪ መንደር ይከናወናል።
Posted last month in @effoyjobs