← All jobs

Sales person

ኤች ኬ ትሬዲንግAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesOn-siteFull-timeAddis AbabaExcel

ድርጅታችን ኤች ኬ ትሬዲንግ የ ሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ፆታ ሴት, ዕድሜ ከ 20 እስከ 30 ዓመት የሆነ, የስራ ልምድ ጀማሪ (በኤሌክትሮኒክስ ወይም ህንፃ መሣሪያ እቃዎች ሽያጭ ልምድ ያላት ቢሆን ይመረጣል), እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት (ለምሳሌ Excel) ያላት.

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio