ቴብል ሶዉ ማሽኒስት (ለፈርኒቸር)
SHI-FAM TRADING PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 6 days ago
Full-timeTable SawMachinistFurnitureMDFAddis Ababa
About the role
የስራ መደቡ፦ ፈርኒቸር ማሽኒስት (ቴብል ሶዉ ላይ የሰራ). የስራ ልምድ ያላቸዉ ብቻ ማመልከት ይችላሉ። በቴብል ሶዉ ማሽኒስት ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ፣ መሰንጠቅ፣ ግሩቭ ማዉጣት እና የተለያዩ ጆይንቶችን መስራት የሚችል ሰራተኛ ይፈለጋል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910662428 መደወል ይቻላል።