← All jobs

ጫኝ እና አወራጅ

Moti Engineering PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyጫኝአወራጅOn-sitePermanentAddis Ababa

የጫኝና አውራጅ ዋና ዓላማ የድርጅቱን እቃዎች፣ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ የቴክኒክ እቃዎችና ሌሎች ጭነቶች በአግባቡና በጥንቃቄ መጫን፣ ማውረድ፣ ማጓጓዝ እና በተመደበላቸው ቦታ ማስቀመጥ ነው። በሥራ ሂደቱም የእቃዎችን ደህንነት እና የሥራ ቦታ ደህንነት ማረጋገጥ ይጠበቅበታል።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio