← All jobs

አበባየሆሽ ጨፋሪ

Unknown companyAddis Ababa
Addis AbabaCreative ArtsMusicPerformance

አበባየሆሽ ጨፋሪ በቡድን አባላት ጋር በቅንጅትና በተመጣጣኝ ምት ማቅረብ የሚችል፣ በተመደቡ የሥራ ቦታዎች በመገኘት የዘፈን እና የትርኢት ሥራ በወቅቱ ማከናወን የሚችል ባለሙያ እንፈልጋለን። የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ እና ከደንበኞች ጋር ሙያዊና አክብሮታዊ ግንኙነት መፍጠር ዋና ዋና ኃላፊነቶች ናቸው።

Posted last month in @hahujobs