TikTok live ልብስ አስተዋዋቂ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyTikTokLiveMarketingAddis AbabaFull-time
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media በተለይም በTikTok live አልባሳቶችን የሚያስተዋውቅ ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን። መግቢያው 3:30 መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። የስራ ቦታው መገናኛ ነው። ተያዥ ያለው፣ ከመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ከባንክ የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚ...
Posted last week in @freelance_ethio