← All jobs

Machine operator

M Advertising activitiesAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyMachine OperatorPlastic InjectionExtrusionBlow MoldingOn-siteAddis Ababa

የስራ መስፈርቶች: - በፕላስቲክ ማሽን ኦፕሬተርነት 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት። - የPlastic Injection, Extrusion, Blow Molding ወይም ሌሎች የፕላስቲክ ማሽኖችን ማስኬድ የሚችል/የምትችል። - ማሽን ማስጀመር፣ መቆጣጠር እና ማቆም ሂደቶችን በትክክል የሚያውቅ/የምታውቅ።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio