የእንጨት ሥራ ረዳት
BENOD FurnitureAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeWoodworkAssistantAddis Ababa
About the role
BENOD Furniture የካቢኔት ስራዎች ላይ ለማገዝ ታታሪና በሥራ ላይ ፍላጎት ያለው የእንጨት ሥራ ረዳት ይፈልጋል። የሥራ ቦታ፦ አየርጤና (Ayertena)። የሥራ ድርሻዎች አናፂዎችን ማገዝ፣ ቪነር መለጠፍ እና በፅዳት መጨረስ፣ እንዲሁም የሥራ ቦታን ማስተካከል ናቸው።