← All jobs

የፅሁፍ እና ኮፒ ሰራተኛ

ሩት ስቴሽነሪአራት ኪሎ አካባቢ፣ አዲስ አበባ
TypingOnline ServicesCustomer ServiceAddis Ababa

ሩት ስቴሽነሪ (Ruth Stationery) ለአራት ኪሎ አካባቢ ቅርንጫፍ የሚሆን የፅሁፍ እና ኮፒ ሰራተኛ በፅሁፍ እና በኦንላይን አገልግሎቶች ላይ ልምድ ያለው ባለሙያ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች የተለያዩ የጽሁፍ ስራዎችን ማከናወን፣ የንግድ ፍቃድ በኦንላይን ማደስ እና ማውጣት፣ የፓስፖርት ቀጠሮ በኦንላይን ማስያዝ እና ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ ይጠበቅባቸዋል።

Posted 3 weeks ago in @effoyjobs