አስተናጋጅ
ኤምኤች(MH) ጨርቃ ጨርቅAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeአስተናጋጅCustomer ServiceAddis Ababa
About the role
ደንበኞችን በጥሩ አቀባበል መቀበል፣ የሚፈልጉትን ምርት በማሳየትና በማቅረብ ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጠት። ዋና የስራ ኃላፊነቶች ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል እንዲሁም ደንበኞች የሚፈልጉትን ምርት ማሳየትና ማቅረብ ናቸው።