የጀማሪ ሕግ ባለሞያ (ቋሚ የድርጅት ጠበቃ)
A and M Engineering PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyLegalLawyerFull-timeOn-siteAddis Ababa
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ። የውል ዝግጅትና ምርመራ የተለያዩ የንግድ፣ የስራ እና የአገልግሎት ውሎችን ማዘጋጀት፣ መመርመርና ማከናወን።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio