Sraafalagi
← All jobs

ኤዲተር እና ካሜራ ማን

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeVideo EditorCameramanPremiereCapCutYouTubeTikTok

About the role

ድርጅታችን ዮቱብ እና ቲክቶክ ላይ ለመስራት ላሰበው ኮንተንት በካሜራ እና በኤዲተርነት የሚሰራ ባለሙያ ይፈልጋል። በካሜራ እና በሞባይል የመቅረፅ እንዲሁም በፕሪሚየም እና በCup Cut በፍጥነት ኤዲት የማድረግ ልምድ ያለው። ሰአት ሳይገድበው በሙሉ አቅሙ መስራት የሚችል ባለሙያ እንፈልጋለን።