Sraafalagi
← All jobs

ክፍት የስራ መደቦች

Federal Supreme Courtአዲስ አበባPosted 2 weeks ago
Full-timeFederal Supreme CourtAddis Ababaየፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት

About the role

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያላቸው እና የሚጠየቁትን የትምህርት ማስረጃዎችና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ምዝገባው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ 6 ኪሎ በሚገኘው የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል (fschrmd@fsc.gov.et) ማመልከት ይቻላል።