ሼፍ / ወጥ ቤት
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyChefKitchenFull-timeAddis AbabaOn-site
ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች የምግብ ዝግጅት ጥራትንና ፍጥነትን ማረጋገጥ፣ ምግቦችን ጣዕም የጠበቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣ የምግብ ዝግጅት ግብዓቶችን ማቀናጀት እንዲሁም የወጥ ቤቱ ንጽህና እና የምግብ ደህንነትን ማረጋገጥ ናቸው። አስፈላጊ ችሎታዎች መካከል የሀገር ውስጥ ምግቦችን በደንብ የምትችል በዋናነት ሽሮ፣ አይነት፣ ቅቅል ማዘጋጀት የሚችሉ ያስፈልጋሉ።
Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio