የሂሳብ ባለሙያ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyAccountingManagementOn-siteFull-timeAddis Ababa
የሂሳብ ባለሙያ በቋሚ የሙሉ ሰዓት የስራ ሁኔታ እንፈልጋለን። አመልካቾች የዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ባለቤት መሆን አለባቸው (በ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ መስክ)። ፆታ ሴት ብቻ ሲሆን፣ ጥሩ የመግባባት ችሎታ፣ ጥሩ መስተንግዶ እና መሠረታዊ የኮምፒዉተር ዕዉቀት ያላት፣ ቀልጣፋ እና የስራ ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል። የስራ ቦታ ጀሞ ፉሪ አከባቢ ቅርብ ለሆኑ ነው።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio