Sraafalagi
← All jobs

Cashier

ሃቫና ማተምያ ቤትAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeCashierAddis AbabaPrinting

About the role

ሃቫና ማተምያ ቤት በቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በካሸርነትና ሁሉገብ ስራ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ቢቻል ከዚህ በፊት በህትመት ዙርያ የሰራ ሰው ቢሆን ይመረጣል:: የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ይሆናል::