← All jobs

የኮስሞቲክስ የሽያጭ ሰራተኛ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlySalesSkincareCosmeticsAddis AbabaFull-time

ቋሚ ሴት የኮስሞቲክስ ሽያጭ ሠራተኛ ያስፈልጋል። አመልካቾች በቂ የSkincare ምርቶች እውቀት፣ የመግባባት እና የማሳመን ክህሎት ሊኖራቸው ይገባል። የግል እና የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ የሚችሉ እና ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት። ደመወዝ 10,000 ብር ሲሆን በሚሸጡት እያንዳንዱ እቃዎች ላይ 25 ብር ተጨማሪ ኮሚሽን ይሰጣል።

Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio