← All jobs

Supervisor, Waiter/Waitress, Cashier, F&B, Storekeeper

ካራቫን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (KARAVAN COFFEE)መገናኛ፣ ቦሌ ብራስ፣ ቱሉዲምቱ፣ አየርጤና፣ 6 ኪሎ፣ ቃሊቲ
Part-timeበስምምነትSupervisorWaiterWaitressCashierStorekeeperHotel

ካራቫን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (KARAVAN COFFEE) በርካታ ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የስራ መደቦች ሱፐርቫይዘር፣ አስተናጋጅ (Waiter/Waitress)፣ ካሸር፣ ምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር (F&B) እና ስቶርኪፐር ያካትታሉ። ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች መገናኛ ቤቴልሔም ፕላዛ 7ኛ ቢሮ ቁጥር 725 በመገኘት ወይም በቴሌግራም @KARAVANCOFFEEHR ሙሉ ስም፣ ዶክመንት እና ስልክ ቁጥር በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

Posted last week in @effoyjobs