Secretary ለኢንተርኔት ቤት
Forward Trading PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeSecretaryWordExcelPrintingCustomer Service
About the role
ድርጅቱ ለኢንተርኔት ቤት አጠቃላይ የቢሮ ስራዎች ሰራተኛ ይፈልጋል። ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት ያላት (printing, copying, binding, fast writing skills in Word & Excel, who can feel Internet online forms) እና በስራው ልምድ ያላት/ያለው እና ጥሩ የደንበኛ አያያዝ የሚችል እጩ እንፈልጋለን።