Sales
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeSalesAddis AbabaOn-site
About the role
የ ልብስ ቤት ሱቅ ሽያጭ ሰራተኛ (Clothing store sales employee). መግቢያ 3:00 መውጫ 2:00, የ ስራ ቦታ መገናኛ. መስፈርቶች: ከሠው ጋር መግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት, መኖሪያ ቤቷ ለመገናኛ ቅርብ የሆነች, ተያዥ ማቅረብ የምትችል. ዋና ዋና ሃላፊነቶች: ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ, የሱቅ ንፅህና መጠበቅ, እቃዎችን በአግባቡ መደርደር እና ማደ.