Kitchen team
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Part-time8000 ETB MonthlyKitchenOn-sitePart-timeAddis Ababa
ንቁ እና ታማኝ የሆኑ የምግብ ቤት ረዳቶችን ለሬስቶራንት ስራዎች እንፈልጋለን። ተቀጣሪዎች ምግብ በማዘጋጀት፣ በማፅዳት፣ እቃዎችን በማሟላት እና ከፍተኛ የስራ ጥራትን በመጠበቅ ያግዛሉ። ዋና ዋና ሀላፊነቶች ምግብ በማዘጋጀት ማገዝ እና የምግብ ግብ ናቸው። ለማመልከት በቀጥታ በዚህ ስልክ ቁጥር 0910982718 ይደውሉልን።
Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio