Real estate sales consultant
Reliable Homes Business and MarketingAddis Ababa, EthiopiaPosted 6 days ago
Full-timeSalesReal EstateSocial MediaAddis Ababa
About the role
ድርጅታችን ሪሊያብል ሆምስ በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችል/የምትችል እና ስራው በሚፈልገው ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል እንዲሁም ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ባለሙያ እንፈልጋለን።