Sraafalagi
← All jobs

ጀማሪ አካውንታንት

YONATAN BT PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 7 days ago
Full-timeAccountingFinanceEntry-level

About the role

በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዝግጅት በዲግሪ የተመረቀ/ች የስራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዛ በላይ. ደመወዝ በስምምነት. አመልካቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ማመልከት ይችላሉ።