Sraafalagi
← All jobs

የሞተር ብስክሌት መልእክተኛ (Courier Rider)

ደራሽ የቤት ለቤት ፈጣን የመልዕክት አገልግሎትአዲስ አበባPosted 3 weeks ago
Full-timeCourierMotorcycle RiderDeliveryAddis Ababa

About the role

ደራሽ የቤት ለቤት ፈጣን የመልዕክት አገልግሎት ከተለያዩ የውጭ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለሚያከናውነው ስራ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን የሞተር ብስክሌት መልእክተኛ (Courier Rider) በመሆን መቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊ ብዛት 20 ሲሆን የራሱ ሞተር ያለው፣ የታደሰ ሊብሬ፣ የታደሰ መንቀሳቀሻ፣ የታደሰ 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ እና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማሟላት ይጠበቅበታል።