ሂሳብ ሰራተኛ
አምሲሳይ የመኪና ኪራይAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyAccountingFinanceFull-timeAddis Ababa
አምሲሳይ የመኪና ኪራይ ድርጅታችን በተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅቶች ላይ የመኪና ሰርቪስ አግልግሎት የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ስራችን ለመኪኖች ክፍያ መክፈል እና ከድርጅቶች የሚከፈሉትን ክፍያዎች ትክክልነታቸውን አረጋግጦ ደረሰኝ መቁረጥ እና ለመኪኖች ባለቤቶች በአትነዳንስ መሰረት ክፍያ መክፈልን ያካትታል.
Posted last month in @freelance_ethio