Sraafalagi
← All jobs

የፒቪኤ (PVA) መምህር

ንሥር ትምህርት ቤትአዲስ አበባ ሰሚትPosted last week
መምህርPVAቲያትርሙዚቃስዕልአዲስ አበባ

About the role

ንሥር ትምህርት ቤት የፒቪኤ (PVA) መምህር እየቀጠረ ነው። በቲያትር፣ ሙዚቃ፣ ስዕል ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ዲፕሎማ ያለው/ላት እና ቢያንስ 1 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት መወዳደር ይችላሉ። አመልካቾች በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ (አሻራ አጠገብ) የሚኖሩ መሆን አለባቸው።