የልብስ ሱቅ ማዘጋጀት እና የመርካቶ ግዢ ስፔሻሊስት
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Contractual20000 ETB Fixed (One-time)MercatoShoppingAddis AbabaContractRetail
የልብስ ሱቅ ማዘጋጀት እና የመርካቶ ግዢ ስፔሻሊስት በአዲስ አበባ ይፈልጋል። የሥራው ዓይነት የትርፍ ጊዜ ወይም ፕሮጀክት ሲሆን፣ ክፍያው ለሙሉ የማዘጋጀት ፕሮጀክት 20,000 ብር ነው። በአዲስ አበባ አንድ ትንሽ የልብስ መሸጫ ሱቅ ከመጀመሪያ ጀምሮ ለማቋቋም እየሰራን ሲሆን፣ ሱቁን ከመሠረቱ ጀምሮ እንድናዘጋጅ የሚረዳ ልምድ ያለው ባለሙያ እንፈልጋለን።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio