← All jobs

Call center

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time7500+ኮሚሽንCall CenterCustomer SupportAddis AbabaOn-siteFull-time

የስራ ሰዓት:-2:30-12:00. የስራ ቀን:-ከሰኞ-ቅዳሜ (እሁድ ከቤት). የስራ አይነት:-ደንበኞች ሲደውሉ ስለኮስሞቲክስ እቃዎቹ ማስረዳት፣ የቲክ ቶክ ቪዲዮ ፖስት ማረግ. ደሞዝ:-7500+ኮሚሽን (per order 75). የስራ ቦታ:-ሰሚት 72. ለሰሚት 72 ቅርብ የሆነች. የ interview ቦታ:-መገናኛ ቤተልሔም ፕላዛ 5.

Posted 2 days ago in @freelance_ethio