የዉጭ ኦዲተር
ሽፋም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል/ማህበርAddis Ababa, Ethiopia
ContractualFixed (One-time)ኦዲተርAuditorFinanceContractAddis Ababa
ሽፋም ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የ2018 በጀት አመት የሂሳብ መዝገቡን በህጋዊ የውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰመርመር ይፈልጋል። በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 09-31-85-85-85 ወይም 09-41-60-69-52 ይደውሉ።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio