← All jobs

ሞተር ዴሊቨሪ ሹፌር

Melke tour and travel agencyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyDeliveryDriverMotorcycleFull-timeAddis Ababa

በአዲስ አበባ እየተስፋፋ ለሚገኘው የYango Delivery ሥራ ታታሪ፣ ሃላፊነት የሚሰማው እና ለደንበኛ አገልግሎት ትኩረት ያለው የዴሊቨሪ ሰራተኛ ይፈለጋል። ተመራጭ እጩዎች የኤሌክትሪክ ሞተር ወይም ስኩተር መንዳት የሚችሉና ስማርት ስልክ ተጠቃሚ መሆን አለባቸው።

Posted last month in @freelance_ethio