← All jobs

የቤት ሠራተኛ

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyየቤት ሠራተኛምግብ ማብሰልጽዳትAddis AbabaFull-time

የቤት ሠራተኛ (Housemaid) በቋሚነት እና በሙሉ ቀን እንዲሁም በተመላላሽ ለግማሽ ቀን መስራት የሚችሉ 10 በቂ ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ይፈለጋሉ። ተፈላጊ ክህሎቶች ሀገረኛ እና ዓለም አቀፍ ምግብ ማብሰል፣ የቤት አያያዝ እና ጽዳት ያካትታሉ። ጥሩ ምግባር ያላቸው፣ ትጉህ እና ሥራ ወዳድ አመልካቾች ተፈላጊ ናቸው።

Posted 2 months ago in @freelance_ethio