← All jobs

ሞግዚት

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum care)ሀይሌ ጋርመንት & ቡልጋሪያ
Full-time13,000 ETB (ለ 40 ቀን)ሞግዚትNannyChildcareLive-in

ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ህፃናትን በልዩ ሁኔታ መያዝ እና መንከባከብ የሚችት ሞግዚት በግንባር ፈላጊነት ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች በልጅ አያያዝ ወይም በሞግዚትነት ሙያ የሰለጠኑ እና ቢያንስ 6 ወር የስራ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። ስራው በመኖርያ ቤት ዉስጥ የሚሰራ የ 1 አራስ ህፃን እንክብካቤ ሲሆን የስራ ሰአት የቀን ዉሎ ከ2 እስከ 11 ሰአት ነው።

Posted 2 months ago in @effoyjobs