የጉዳይ አስፈጻሚ (Liaison Officer)
A and M Engineering PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyLiaison OfficerOn-siteFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ ቀልጣፋ፣ ንቁ እና ከፍተኛ የማደራጀት ብቃት ያለው/ላት የጉዳይ አስፈፃሚ ሙያ ያለው ሰራተኛ ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ በቢሮ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እና ለድርጅታችን ጉዳዮች የማስተዳደር፣ እንዲሁም በውጭ ያሉ የድርጅቱን እና የመንግሥት ጉዳዮችን አጣጥሞ መስራት የሚችል ሰራተኛ የሚጠይቅ ነው።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio